ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ጉዳዮችን አጀንዳ አድርጎ ወደ ብሪክስ ጠረጴዛ የሚያመጣ ራሱን የቻለ ክፍል ያስፈልጋታል

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ጉዳዮችን አጀንዳ አድርጎ ወደ ብሪክስ ጠረጴዛ የሚያመጣ ራሱን የቻለ ክፍል ያስፈልጋታል

ብሪክስ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በቴክኒክ ድጋፍ እና በዕውቀት ሽግግር ረገድ ጉልህ አስተዋጽኦ ሊኖረው እንደሚችል የአረንጓዴ መሠረተ ልማት ከፍተኛ ኦፊሰር ጋሻው ጠና ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።

"የዚህ ጥምረት አባል መሆን ብዙ ዕድሎችን እንደሚያመጣ እርግጥ ነው። ኢትዮጵያ እንደ አባል ሀገርነቷ የአየር ንብረት ምክክሮችን ወደ ብሪክስ ማምጣት ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራ ራሱን የቻለ ዲፓርትመንት ያስፈልጋታል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0