የደቡብ አፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ባሎች የሚስቶቻቸውን የአባት ስም መጠቀም እንዲችሉ ፈቀደ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየደቡብ አፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ባሎች የሚስቶቻቸውን የአባት ስም መጠቀም እንዲችሉ ፈቀደ
የደቡብ አፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ባሎች የሚስቶቻቸውን የአባት ስም መጠቀም እንዲችሉ ፈቀደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.09.2025
ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ባሎች የሚስቶቻቸውን የአባት ስም መጠቀም እንዲችሉ ፈቀደ

"ይህ ልማድ በቅኝ ግዛት ከሰሃራ ደቡባዊ ክፍል የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራትን የገዙ ሀገራት ባወጡት ሕግ ምክንያት የመጣ ነው" ሲል ፍርድ ቤቱ ሃሙስ ዕለት ገልጿል።

በታሪክ በብዙ የአፍሪካ ባሕሎች ሴቶች ከጋብቻ በኋላ ስማቸውን ይዘው መጠሪያቸው በነበረበት እንደሚቀጥልና ልጆች የእናታቸውን የቤተሰብ ስም ይወርሱ እንደነበርም አብራርቷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0