የአየር ንብረት ፋይናንስ በጎ አድራጎት ሳይሆን የፍትሕ ጉዳይ ነው

ሰብስክራይብ

የአየር ንብረት ፋይናንስ በጎ አድራጎት ሳይሆን የፍትሕ ጉዳይ ነው

በኢጋድ የአየር ንብረት መላመድ እና መቋቋም ኦፊሰር ጄፍሪ ሳቢይቲ (ዶ/ር)፤ ለታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ ቃል የተገባውን የ1ዐዐ ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ድጋፍ ለማግኘት የአፍሪካ ሀገራት ወደ ተግባራዊ እንቅስቀሴ መግባት እንዳለባቸው ገልጸዋል።

"የአየር ንብረት ለውጥ ችግር መሠረታዊ ምንጭ ድጋፉን ለመስጠት ቃል የገቡት በኢንዱስትሪ የበለጸጉት ሀገራት ናቸው" ብለዋል።

ስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ድጋፉን ለማግኘት ፖሊሲ እና ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ እንደሆነም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0