በገበያ ተኮር ግብርና የመጀመሪያው ምዕራፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማላቅ እየሠራን ነው - የግብርና ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

በገበያ ተኮር ግብርና የመጀመሪያው ምዕራፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማላቅ እየሠራን ነው - የግብርና ሚኒስቴር

አርሶ አደሩ ከቤተሰብ ፍጆታ ባለፈ እሴት የተጨመረባቸው ምርቶችን በስፋት ለገበያ ማቅረብ እንዲችል፤ ለግብርና ሜካናይዜሽን ልዩ ትኩረት መሰጠቱን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ገበያ ተኮር ግብርና ሜካናይዜሽን የሚሳለጥበት እና አርሶ አደሮች ተደራጅተው ወደ አግሪ ቢዝነስ በመግባት ትልቅ እመርታ የሚያሳዩበት ነው። በሁለተኛው ምዕራፍ ይህንን ሥራ በክልሎች ይበልጥ ለማስፋት እና ለማላቅ ርብርብ ይደረጋል" ብለዋል።

ሚኒስትር ዴኤታው በግብርና ሜካናይዜሽን ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ፤ የተበጣጠሱ መሬቶችን ወደ ክላስተር እርሻ የማስገባት ፋይዳንም አንስተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0