በሞስኮ የኢንተርቪዥን ውድድር እጣ አወጣጥ በተለየ የሩሲያ ስርዓት ተከናውኗል
18:06 12.09.2025 (የተሻሻለ: 18:24 12.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በሞስኮ የኢንተርቪዥን ውድድር እጣ አወጣጥ በተለየ የሩሲያ ስርዓት ተከናውኗል
እጣ አወጣጡ የተካሄደበት ልዩ የሩሲያ ስርዓት፦
አንድ ተሳታፊ በሩሲያ ባሕላዊ ሳሞቫር (ውሃ አሞቂያ ዕቃ) የፈላ ውሃን በመረጠው መጠጫ ውስጥ ሲቀዳ የዕጣ ቁጥሩ የሚታይ ይሆናል።
በውድድሩ፦
🟠 ከአፍሪካ (ደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ፣ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ማዳጋስካር)፣
🟠 የብሪክስ አባል ሀገራት፣
🟠 የላቲን አሜሪካ ሀገራት፣
🟠 መካከለኛው ምስራቅ እና አሜሪካን ጨምሮ ከ23 ሀገራት የተውጣጡ አርቲስቶች ይሳተፉበታል።
የውድድሩ ፍፃሜ መስከረም 10፣ 2018 ዓ.ም በሞስኮ ይካሄዳል።
በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ምሥል ሁነቱን ይከታተሉ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia
/ 

