ኡጋንዳ አዲስ የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪ ይፋ አደረገች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኡጋንዳ አዲስ የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪ ይፋ አደረገች
ኡጋንዳ አዲስ የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪ ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.09.2025
ሰብስክራይብ

ኡጋንዳ አዲስ የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪ ይፋ አደረገች

“የእኛ ፈጠራ ውጤት የሆነውንና ሙሊሮ (እሳት) በሉ የሚል ስያሜ የተሰጠው የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪያችንን ለአሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና የአውሮፓ ህብረት ሀገራት አምባሳደሮች በማቅረቤ ተደስቻለሁ” ሲሉ ፕሬዝዳንት ዩሪ ሙሴቬኒ ተናግረዋል፡፡

ተሽከርካሪው የአፍሪካን የእሳት አደጋ መከላከያ ስልቶች ከወታደራዊ ታንክ ቴክኖሎጂ ጋር በማዋሃድ ለሌሎች ሀገራት ማሳያ እንዲሆን ተደርጎ ተሠርቷል ብለዋል።

ፕሮጀክቱ ኡጋንዳ ማህበረሰብን ለሚጠቅሙ ተግባራት እና የአፍሪካን ፈጠራዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ ቁርጠኛ እንደሆነች ያሳያል ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ጨምረው ገልፀዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኡጋንዳ አዲስ የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪ ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኡጋንዳ አዲስ የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪ ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኡጋንዳ አዲስ የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪ ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0