በቻርሊ ከርክ ግድያ የተጠረጠር ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበቻርሊ ከርክ ግድያ የተጠረጠር ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ
በቻርሊ ከርክ ግድያ የተጠረጠር ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.09.2025
ሰብስክራይብ

በቻርሊ ከርክ ግድያ የተጠረጠር ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ

ትራምፕ የወግ አጥባቂ ተሟጋቹ ገዳይ በሞት ሊቀጣ ይገባዋል ብለው እንደሚያምኑ ገልፀዋል፡፡

ቻርሊ ከርክ ረቡዕ እለት በዩታ ቫሊ ዩኒቨርስቲ በተካሄደ የአደባባይ ዝግጅት አንገቱ ላይ በጥይት ተመትቶ ህይወቱ ማለፉ የሚታወስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0