ኢትዮጵያ እና ኢስዋቲኒ በግብርና ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ እና ኢስዋቲኒ በግብርና ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
ኢትዮጵያ እና ኢስዋቲኒ በግብርና ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.09.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ኢስዋቲኒ በግብርና ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ራስል ሚሶ ድላሚኒ በጅማ ዞን የቡና እርሻ እና የከተማዋን የኮሪደር ልማት እንዲሁም የአባ ጅፋር ቤተ-መንግሥትን እንደጎበኙ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገልፀዋል፡፡

“ጅማ የቡና መገኛ ናት፤ ቡና ማብቀል ደግሞ ወጣቶችን ጨምሮ ለሕዝቡ መተዳደሪያ እንደሆነ ተመልክተናል፡፡ ኢኮኖሚያችንን የመለወጥ አቅም ያለውን የቡና ልማት ወደ ላቀ ደረጃ የምናሳድግበት ግዜ አሁን ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አመልክተዋል፡፡

‎ኢትዮጵያ እና ኢስዋቲኒ በአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም ለስኳር የሚሆን የሸንኮራ አገዳ ልማት ላይ በጋራ ለመሥራት መግባባት ላይ እንደደረሱም ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ ይፋ አድርገዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0