የኪን ኢትዮጵያ ቡድን በሩሲያ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ የመጀመሪያውን መድረክ አቀረበ

ሰብስክራይብ

የኪን ኢትዮጵያ ቡድን በሩሲያ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ የመጀመሪያውን መድረክ አቀረበ

ከ70 በላይ የባሕል ቡድን አባላትን ያቀፈው “የኢትዮጵያ ማንሠራራት ብስራት” ቡድን የሙዚቃ ትዕይንት እና የባሕል አልባሳት ትርዒት አቅርቧል፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ነብዩ ተድላ፤ ልዑኩ አሌክሳንደሪስኪ ቴዓትርን በሙዚቃ፣ ጭፈራ፣ ፋሽን እና ቡና አድምቆት እንዳመሸ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ገልፀዋል፡፡

የኪን ኢትዮጵያ ቡድን እስከ መስከረም 5 ድረስ በሩሲያ በሚኖረው ቆይታ በተለያዩ መድረኮች ትርዒቱን ያቀርባል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኪን ኢትዮጵያ ቡድን በሩሲያ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ የመጀመሪያውን መድረክ አቀረበ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0