ሩሲያ እና ቤላሩስ “ዛፓድ 2025” የተሰኘውን የጋራ ስትራቴጂክ ወታደራዊ ልምምድ ማካሄድ ጀምሩ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ቤላሩስ “ዛፓድ 2025” የተሰኘውን የጋራ ስትራቴጂክ ወታደራዊ ልምምድ ማካሄድ ጀምሩ

የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ ኃይሎች ዛሬ መስከረም 2 ማካሄድ የጀመሩት መጠነ ሰፊ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ፤ በህብረቱ ግዛት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት መመከትና የግዛት አንድነትን ማስመለስ ላይ ያተኮረ ነው፡፡

የ2025 የመጨረሻ የጋራ ልምምድ፦

በቤላሩስ፣ ሩሲያ፣ በባልቲክና ባረንትስ ባሕሮች ላይ ተካሂዷል፡፡

ከዩሬዥያ ጋራ የደህንነት ስምምነት ድርጅት፣ ከሻንጋይ ትብብር ድርጅት እና ሌሎች አጋሮችም ተጋብዘዋል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0