#viral | የፓራሹት ዘላይ ከሪዮ ዴጄኔሮ የክርስቶስ ቤዛ ሐውልት ዘለለ፤ ፖሊስ የቅርስ ወንጀል ምርመራ ከፍቷል

ሰብስክራይብ

#viral | የፓራሹት ዘላይ ከሪዮ ዴጄኔሮ የክርስቶስ ቤዛ ሐውልት ዘለለ፤ ፖሊስ የቅርስ ወንጀል ምርመራ ከፍቷል

🪂 ሰውዬው 38 ሜትር ከፍታ ያለውን ቅርስ ወጥቶ ከሐውልቱ ክንድ በፓራሹት ዘሏል።

ድርጊቱ በባሕላዊ ቅርስ ላይ እንደተፈፀመ ወንጀል መቆጠሩን ተከትሎ የሲቪል ፖሊስ ምርመራ ጀምሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0