ሶስኖቭካን በመቆጣጠር ሂደት ውስጥ የሩሲያ የመድፍ ተኳሽ ቡድን እና ድሮኖች ከፍተኛ ድጋፍ ሰጥተዋል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

ሶስኖቭካን በመቆጣጠር ሂደት ውስጥ የሩሲያ የመድፍ ተኳሽ ቡድን እና ድሮኖች ከፍተኛ ድጋፍ ሰጥተዋል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

የአየር ቅኝቶች የዩክሬን ተሽከርካሪዎች የሚጠቀሙባቸውን መንገዶች ሲለዩ፤ የኤፍ.ፒ.ቪ ድሮን ኦፕሬተሮች ኢላማዎችን መትተዋል ያለው ሚኒስቴሩ፤ ጠላት ተጠባባቂ ሠራዊት እንዳያገኝ እና ጥይቶችን ወደ ተዋጊዎች ሥፍራ የማድረስ አቅሙ እንዲዳከም መደረጉን አስረድቷል።

ሥፍራው ነፃ መሆኑን ተከትሎ የምህንድስና ወታደሮች በአካባቢው ያሉ ፈንጂዎችን ማስወገድ መጀመራቸውንም አስታውቋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0