ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የሩሲያ-አረብ ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ሁሉም የባሕረ ሰላጤው አረብ ሀገራት መሪዎች ይገኛሉ - ላቭሮቭ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የሩሲያ-አረብ ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ሁሉም የባሕረ ሰላጤው አረብ ሀገራት መሪዎች ይገኛሉ - ላቭሮቭ
ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የሩሲያ-አረብ ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ሁሉም የባሕረ ሰላጤው አረብ ሀገራት መሪዎች ይገኛሉ - ላቭሮቭ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.09.2025
ሰብስክራይብ

ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የሩሲያ-አረብ ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ሁሉም የባሕረ ሰላጤው አረብ ሀገራት መሪዎች ይገኛሉ - ላቭሮቭ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የመሪዎቹ የመወያያ ዝርዝር ጉዳይ ዝግጁ መሆኑን የሩሲያ-ባሕረ ሰላጤ የትብብር ምክር ቤት የሚኒስትሮች ስብሰባን ተከትሎ ተናግረዋል።

በቅርቡ እስራኤል በዶሃ የፈፀመችው ጥቃት በቀጣናው ላይ አሉታዊ ውጤት እንደሚኖረውም ጠቁመዋል።

ላቭሮቭ አክለውም "ስድስቱ የአረብ ሀገራት ፕሬዝዳንቶች እና መሪዎች የሚወያዩበትን ጉዳዮች፣ እቅዶች እና ተነሳሽነቶች እናዘጋጃለን" ብለዋል።

ከመካከለኛው ምስራቅ እና ከሰሜን አፍሪካ የአረብ ሀገራት ተወካዮች እንዲሁም የምስራቅ አፍሪካ የአረብ ሊግ አባላት ጥቅምት 5 በሞስኮ በሚካሄደው የመሪዎች ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0