#viral | የኔፓል ሚኒስትሮች ከሀገሪቱ የፖለቲካ ቀውስ በሄሊኮፕተር ሲያመልጡ የሚያሳየው ምሥል መነጋገሪያ ሆኗል

ሰብስክራይብ

#viral | የኔፓል ሚኒስትሮች ከሀገሪቱ የፖለቲካ ቀውስ በሄሊኮፕተር ሲያመልጡ የሚያሳየው ምሥል መነጋገሪያ ሆኗል

ተቃዋሚዎች ከታች እየተመለከቱ፤ የኔፓል ሚኒስትሮች እና የቅርብ ወዳጆቻቸው ገመድ ተጠቅመው በወታደራዊ ሄሊኮፕተር አምልጠዋል።

ዘ ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ ተንቀሳቃሽ ምሥሉ መቼ እንደተቀረፀ ማረጋገጫ ሳይሰጥ ለዘገባው ተጠቅሞታል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ተቃዋሚዎች ሶስቱንም የመንግሥት አካላት መቆጣጠራቸውን ጠቁሞ፤ ሁከቱን “ታሪካዊ እና ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ” ሲል ገልፆታል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0