በትራምፕ ወዳጅ ቻርሊ ከርክ ግድያ ዙሪያ ምርመራ መካሄድ አለበት ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበትራምፕ ወዳጅ ቻርሊ ከርክ ግድያ ዙሪያ ምርመራ መካሄድ አለበት ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
በትራምፕ ወዳጅ ቻርሊ ከርክ ግድያ ዙሪያ ምርመራ መካሄድ አለበት ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.09.2025
ሰብስክራይብ

በትራምፕ ወዳጅ ቻርሊ ከርክ ግድያ ዙሪያ ምርመራ መካሄድ አለበት ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  አስታወቀ

“ምርመራ መደረግ አለበት፣ የእዚህ አሰቃቂ ወንጀል ፈፃሚ እና ቀጥተኛ ተሳታፊዎች መገኘት አለባቸው” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ በታዋቂው የአሜሪካ ወግ አጥባቂ ተሟጋች ቻርሊ ከርክ ግድያ ዙርያ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ወንጀሉን ማን እንደፈፀመ እስካልተረጋገጠ ድረስ ምንም ዓይነት ድምዳሜ ላይ መድረስ አይቻልም ብለዋል።

ከርክ ረቡዕ እለት በዩታ ቫሊ ዩኒቨርስቲ በተካሄደ የአደባባይ ዝግጅት አንገቱ ላይ በጥይት ተመትቶ ሆስፒታል ከገባ በኋላ ህይወቱ አልፏል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0