የአየር ንብረት ለውጥን ተቋቁመው የተሻለ ምርት ለሚሰጡ የሰብል እና የእንስሳት ዝርያዎች ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - ዓለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

የአየር ንብረት ለውጥን ተቋቁመው የተሻለ ምርት ለሚሰጡ የሰብል እና የእንስሳት ዝርያዎች ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - ዓለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት

በኢትዮጵያ የኢንስቲትዩት ተወካይ ናሙኮሎ ኮቪች ለአየር ንብረት ለወጥ የማይበገሩ ስማርት ቴክኖሎጂዎችን በስፋት ማሰስ እንደሚገባ አጽዕኖት ሰጥተዋል።

"ምርታማነትን የሚያሳድጉ ስልተ ምርቶችን ልንከተል ይገባል። በሰብል ምርት እና በእንስሳት እርባታ ዘርፎችም የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችሉ ዘመናዊ መፍትሄዎች ለማሰብ ጊዜው አሁን ነው" ብለዋል።

ናሙኮሎ ኮቪች፤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ከዘረመል መብት ጋር የተያያዙ ሐሳቦችንም ሰንዝረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0