ስማርት የሰብል እና የእንስሳት ምርት ቴክኖሎጂዎችን በስፋት እያስተዋወቅን ነው - የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

ስማርት የሰብል እና የእንስሳት ምርት ቴክኖሎጂዎችን በስፋት እያስተዋወቅን ነው - የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ የአርሶ አደሩን ገቢ ለማሳደግ የተጀመረው የገበያ ተኮር ግብርና ሁለተኛው ምዕራፍ ይፋ መደረጉንም ተናግረዋል።

"ምዕራፍ አንድን በስኬት አጠናቀናል። የአርሶ አደሩ ምርታማነትም ወደ ቢጫ ደረጃ ሲያድግ፤ ገቢውም ትርጉም ባለው ሁኔታ ጨምሯል። ቀጣዩ ምዕራፍ ምርትን ለሚያሳድጉ እና የአየር ንብረት ተጽዕኖን ለሚቋቋሙ ስማርት ቴክኖሎጂዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል" ብለዋል።

ኃላፊው ሁለተኛው ምዕራፍ የገበያ ተኮር ግብርና ከአካታችነት ጋር ያለውን ትስስርም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0