ደቡብ አፍሪካ በአሜሪካ የ30 በመቶ የቀረጥ ጭማሪ ዙሪያ በምታደርገው ድርድር “አትንበረከክም” ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ በአሜሪካ የ30 በመቶ የቀረጥ ጭማሪ ዙሪያ በምታደርገው ድርድር “አትንበረከክም” ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ

የበለፀጉ የማዕድን ሀብቶችና ከፍተኛ የማቀነባበር አቅም ለደቡብ አፍሪካ ቁልፍ የመደራደሪያ ኃይል እንደሆኑ ፕሬዝዳንት ራማፎሳ ገልፀዋል፡፡

"ወሳኝ የሆኑ ማዕድናትን ወደ ውጭ ስንልክ፤ ምርቶቹ የደቡብ አፍሪካን የባሕር ዳርቻዎች እንዲለቁ የምንፈልገው የተጠናቀቁ ምርቶች ሆነው ብቻ ነው፡፡...አሁን ላይ በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ነው ከእነርሱ ጋር እየተነጋገርን ያለነው" ብለዋል፡፡

ደቡብ አፍሪካ እንደ ሉዓላዊት ሀገር የተሻለ ስምምነት ታገኛለች ሲሉም ራማፎሳ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0