ትራምፕ ሩሲያን በኢኮኖሚ የመነጠል እቅድ አይዋጥላቸውም - ጄዲ ቫንስ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ ሩሲያን በኢኮኖሚ የመነጠል እቅድ አይዋጥላቸውም - ጄዲ ቫንስ

የዩክሬን ቀውስ መፍትሄ ሲያገኝ ትራምፕ ከሩሲያ ጋር በኢኮኖሚው ዘርፍ ውጤታማ የሆነ ሁሉን አቀፍ ስምምነት ለመፈፀም ዝግጁ ናቸው ሲሉ የአሜሪካ ም/ፕሬዝዳንት ጄ ዲ ቫንስ ተናግረዋል፡፡

አሜሪካ የሰላም ስምምነትን ተስፋ በማድረግ በዩክሬን መፍትሄን ለማምጣት ጥረቷን ትቀጥላለች ብለዋል፡፡ የግጭቱ መቀጠል የማንም ፍላጎት እንዳልሆነም አፅንኦት ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0