የላቲን አሜሪካ፣ አፍሪካ እና እስያ አገራት የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በጋራ መስራት አለባቸው - የደቡብ ትብብር ድርጅት

ሰብስክራይብ

የላቲን አሜሪካ፣ አፍሪካ እና እስያ አገራት የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በጋራ መስራት አለባቸው - የደቡብ ትብብር ድርጅት

የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ መንሱር ቢን ሙስሰላም፤ ጥምረቱ ለዓለም አቀፍ የካርበን ልቀት ዝቅተኛ አስተዋጾኦ ያላቸው የአባል ሀገራቱን የመደራደር አቅም ለማሳደግ ወሳኝ የማስተባበር ሚና እንደሚጫወት ተናግረዋል።

"የደቡብ ሀገራት ለዓለም አቀፍ የካርበን ልቀት ያለን አስተዋጾኦ ዝቅተኛ ቢሆንም በዋነኛነት የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝን እንሸከማለን። በዚህም በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ያለውን የዓለም የፋይናንስ አርክቴክቸር ለመለወጥ የድርጅቱ አባል ሀገራት በሰሜን ከሚገኙ አጋሮቻችን ጋር በጋራ መደራደር አለባቸው" ብለዋል።

መንሱር ቢን ሙስሰላም ከሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በዓመት ምን ያህል ዶላር ያስፈልጋታል? የሚለውንም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0