በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ መስመር ሽፋንን በ8 ሺህ 689 ኪሎ ሜትር ለማስፋት ታቅዷል
18:10 10.09.2025 (የተሻሻለ: 18:14 10.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ መስመር ሽፋንን በ8 ሺህ 689 ኪሎ ሜትር ለማስፋት ታቅዷል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲሱ ዓመት የሀገሪቱን የኤሌክትሪክ መስመር ሽፋን ለማሳደግ ማቀዱን አስታውቋል፡፡
በማስፋፊያ ሥራው፦
◻ 86 ሺህ 789 ኪሎ ሜትር የመካከለኛ ቮልቴጅ መስመሮችን መዘርጋት፣
◻ 92 ሺህ 572 ኪሎ ሜትር ዝቅተኛ ቮልቴጅ መስመሮችን መዘርጋት፣
◻ 1 ሺህ 218 ኪሎ ሜትር የመካከለኛ ቮልቴጅ መስመሮች እድሳት፣
◻ 1 ሺህ 893 ትራንስፎርመሮችን መግጠም፣
◻ 308.7 ኪ.ሜ ዝቅተኛ የቮልቴጅ መሠረተ ልማት ላይ ማሻሻያ ይደረጋል።
የተቀመጡ ግቦች፦
የኃይል መቆራረጦችን በ30 በመቶ፣
አማካኝ የኃይል መቆራረጥን በ38 በመቶ፣
የኃይል ብክነትን በ10 በመቶ መቀነስ፡፡
አግልግሎቱ በ2017 በጀት ዓመት ለማኑፋክቸሪንግ፣ ለዳታ ማይኒንግ፣ ለውሃ ማውጫ ጣቢያዎች እና ለባቡር ዴፖዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ማቅረቡን በመጥቀስ የዘገበው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X