የሩሲያ ወታደሮችና ድሮኖች በፈጠሩት ጥምረት በዛፖሮዥያ ክልል ጠንካራ ጥቃት ፈፀሙ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደሮችና ድሮኖች በፈጠሩት ጥምረት በዛፖሮዥያ ክልል ጠንካራ ጥቃት ፈፀሙ

የኤፍ.ፒ.ቪ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና የሩሲያ ጦር አካል የሆነው ዲኔፕር ቡድን በተቀናጀ ጥረት በኦሬክሆቭ ከተማ አቅራቢያ በሚገኙ የዩክሬን ወታደራዊ ቦታዎች ላይ ውጤታማ የምድር ጥቃት መፈፀሙን የቡድኑ መሪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ከላይ የተያያዘው ምሥል የሩሲያ ወታደሮችን የምድር ጥቃት ያሳያል፡፡

ℹ የዛፖሮዥያ ክልል እ.አ.እ በ2022 በሕዝበ ውሳኔ ሩሲያን ተቀላቅሏል። እንደ የሩሲያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ገለጻ፤ የሩሲያ ጦር ሠራዊት በነሀሴ ወር መገባደጃ ክልሉን 74 በመቶ ነፃ አውጥቷል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0