የጠላትን ኢላማ ገና ከመነሻቸው ማውደም የሚችሉ ተዋጊ የጦር ጄቶችን ታጥቀናል - የኢትዮጵያ አየር ኃይል
16:20 10.09.2025 (የተሻሻለ: 16:24 10.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የጠላትን ኢላማ ገና ከመነሻቸው ማውደም የሚችሉ ተዋጊ የጦር ጄቶችን ታጥቀናል - የኢትዮጵያ አየር ኃይል
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የአየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ እየተጠበቀ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናግረዋል፡፡
አየር ኃይሉ የግድቡ መሠረተ ድንጋይ ከተቀመጠበት ጊዜ አንስቶ ለምርቃት እስከበቃበት ግዜ ድረስ የቀጣናውን የአየር ክልል መጠበቁን ጠቁመዋል፡፡
በምድር አየር መከላከል የሚያስችል አቅም መገንባቱን የጠቀሱት ዋና አዛዡ፤ ግድቡንና የኢትዮጵያን አየር ክልል የማያስደፍር የአየር ኃይል ተገንብቷል ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X