የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-ጂ የተሰኙ ሁለት አውሮፕላኖችን ተረከበ
13:04 10.09.2025 (የተሻሻለ: 13:24 10.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-ጂ የተሰኙ ሁለት አውሮፕላኖችን ተረከበ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-ጂ የተሰኙ ሁለት አውሮፕላኖችን ተረከበ
አዳዲሶቹ አውሮፕላኖች ዴ ሃቪላንድ ከተሰኘ የካናዳ አምራች ኩባንያ የተረከባቸው መሆኑን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
20 ሰዎችን (1 ሺህ 134 ኪግ ክብደት) የመጫን አቅም አላቸው፡፡
አየር ላይ ለ5 ሰዓት የመብረር አቅም ያላቸው ናቸው።
በውኃ ላይ እንዲሁም ለማረፍ አስቸጋሪ በሆኑ ስፍራዎች ማረፍ ይችላሉ፡፡
የአውሮፕላኖቹ አገልግሎት፦
🟠 ለሕዝብ ማመላለሻነት፣
🟠 ለካርጎ አገልግሎት፣
🟠 ለአየር አምቡላንስ፣
🟠 ለኤርፖርት ካሊብሬሽን እና ቻርተር፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-ጂ የተሰኙ ሁለት አውሮፕላኖችን ተረከበ

© telegram sputnik_ethiopia
/