ኬንያ ከኢትዮጵያ የምትገዛውን የኃይል መጠን ለማሳደግ በቅርቡ ስምምነት ትፈራረማለች - ሩቶ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኬንያ ከኢትዮጵያ የምትገዛውን የኃይል መጠን ለማሳደግ በቅርቡ ስምምነት ትፈራረማለች - ሩቶ
ኬንያ ከኢትዮጵያ የምትገዛውን የኃይል መጠን ለማሳደግ በቅርቡ ስምምነት ትፈራረማለች - ሩቶ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.09.2025
ሰብስክራይብ

ኬንያ ከኢትዮጵያ የምትገዛውን የኃይል መጠን ለማሳደግ በቅርቡ ስምምነት ትፈራረማለች - ሩቶ

ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ኃይል ለመጠቀም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ንግግር እያደረጉ እንደሚገኙ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ አስታውቀዋል፡፡

ኬንያ በታዳሽ የኃይል ምንጭ ልማት ከኢትዮጵያ ጋር የምታደርገውን ትብብር አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ መጥቀሳቸውንም የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው የዘገበው፡፡

የአፍሪካን ሕዝብ ዕድገት ከፍተኛ የኃይል ፍላጎት ለማሟላት የታዳሽ ኃይል ትብብር ወሳኝ ነው ያሉት ሩቶ፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለዚህ ዓይነቱ ትብብር ማሳያ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0