ፓሪስ ሰባስትዬን ሌኮርኑ በጠቅላይ ሚኒስትርነት መሾማቸውን ተከትሎ በተቃውሞ ተናወጠች

ሰብስክራይብ

ፓሪስ ሰባስትዬን ሌኮርኑ በጠቅላይ ሚኒስትርነት መሾማቸውን ተከትሎ በተቃውሞ ተናወጠች

🪧 ከሹመቱ ሰዓታት በኋላ የሕዝብ ቁጣን ለመለካት በማህበራዊ ሚዲያ በተፈጠረው "ብሎክ ኤቭሪቲንግ" ንቅናቄ መሪነት ዋና ከተማዋ በተቃውሞ ሰልፎች መታመሷን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል።

የፈረንሳይ ሕዝብ ተወካዮች ከዘጠኝ ወራት የሥልጣን ቆይታ በኋላ በጠቅላይ ሚንስትር ፍራንሷ ቤይሩ መንግሥት ላይ ያላቸውን እምነት ማንሳታቸውን ተከትሎ የተፈጠረ ፖለቲካዊ ቀውስ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0