አልጄሪያ በሮቿን ከፈተች፦ ሩሲያ የአልጄሪያን የኃይል ዘርፍ እንድታለማ ጥሪ ቀረበላት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአልጄሪያ በሮቿን ከፈተች፦ ሩሲያ የአልጄሪያን የኃይል ዘርፍ እንድታለማ ጥሪ ቀረበላት
አልጄሪያ በሮቿን ከፈተች፦ ሩሲያ የአልጄሪያን የኃይል ዘርፍ እንድታለማ ጥሪ ቀረበላት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.09.2025
ሰብስክራይብ

አልጄሪያ በሮቿን ከፈተች፦ ሩሲያ የአልጄሪያን የኃይል ዘርፍ እንድታለማ ጥሪ ቀረበላት

የሩሲያ የኢነርጂ ዘርፍ ም/ሚኒስትር ሮማን ማርሻቪን በአልጀርስ የነበራቸውን ጉብኝት ተከትሎ፤ የሩሲያ ኩባንያዎች በነዳጅ ዘይትና በጋዝ ዘርፍ ልማት፣ ኃይል በማመንጨት እና በግሪድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች መሰማራት የሚችሉበት የንግድ በር መከፈቱን የሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በጉብኝቱና በተገኙ ውጤቶች ዙሪያ ቁልፍ ዝርዝር ነጥቦች፦

🟠 ማርሻቪን ከአልጄሪያ የኢነርጂ ሚንስቴር እና ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፐሬዝዳንት ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡

🟠 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትን ጨምሮ በመላ አፍሪካ ለመተግበር የታቀዱ የሩሲያ-አልጄሪያ ፐሮጀከቶች ተነስተዋል፡፡

🟠 የሃይድሮ ካርበን አቅራቢዎችን ፍላጎት ለመጠበቅ በፔትሮሊየም አቅራቢ ሀገራት ተቋም (ኦፔክ+) እና የጋዝ አቅራቢ ሀገራት ፎረም (ጂኢሲኤፍ) መካካል ያለውን ትብብር ማጠንከር፡፡

🟠 በነፃ የኢነርጂ ንግድ፣ በቴክኖሎጂ ልውውጥ፣ በቁልፍ የመሠረት ልማት ጥበቃ ላይ ትኩረት ተደርጓል፡፡

🟠 የሩሲያን ቴክኖሎጂ ከአፍሪካ የኢነርጂ ኩባያዎች ጋር ማስተሳሰር፤ ከ2025 የአፍሪካ የንግድ ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን በተካሄዱ ውይይቶች ተነስቷል፡፡

🟠 የአፍሪኤግዚም ፐሬዝዳንት እ.አ.አ ከጥቅምት 15 - 17 ለሚካሄደው የ2025 ሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ተጋብዘዋል፡፡

🟠 በአፍሪካ የሩሲያ እና የአፍሪኤግዚም የጋራ የኢነረጂ ዘርፍ ፐሮጀክቶችን መርመረዋል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0