#viral | በኢንዶኔዥያ ደቡባዊ ባሊ የጣለው ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ ሁለት ሰዎች ሞቱ

ሰብስክራይብ

#viral | በኢንዶኔዥያ ደቡባዊ ባሊ የጣለው ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ ሁለት ሰዎች ሞቱ

አደጋው አስከፊ ውጤቶችን እንዳስከተለ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

መንገዶች ተዘግተዋል፣

ቤቶች ሰምጠዋል፣

ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል፣

አንዳንድ ሕንፃዎች ፈርሰዋል።

ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ምሥሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0