የዩክሬን ወታደራዊ ኃይል በሄርሶን ክልል የሚገኙ የንፁሀን ዜጎች ህንፃዎችን ልክ እንደናዚ በወጥመድነት እየተጠቀመ ነው - አስተዳዳሪው

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ወታደራዊ ኃይል በሄርሶን ክልል የሚገኙ የንፁሀን ዜጎች ህንፃዎችን ልክ እንደናዚ በወጥመድነት እየተጠቀመ ነው - አስተዳዳሪው

"አሁን ላይ ባለብዙ ፎቅ ህንፃዎችን በፈንጅ እያጠመዱና የጦር መሳሪያዎችን እያከማቹ ነው፡፡ ይህን የሄርሶን ክፍል ነፃ ስናወጣ ማውደም እንዲችሉ ለወታደራዊ ኃይላችን ወጥመድ እያዘጋጁ ነው” ሲሉ ቭላድሚር ሳልዶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

ሳልዶ የዩክሬን ሠራዊትን ድርጊት በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በሶቪዬት ወታደሮች ነፃ በወጡ ከተሞች ናዚዎች በተመሳሳይ ይከተሉት ከነበረው ወጥመድ የማጥመድ ስልት ጋር አነፃፅረውታል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0