የአፍሪካ ሀገር በቀል ምግቦች ለጤና ተስማሚ ከመሆናቸው ባሻገር ከአሕጉሪቱ ሕዝቦች ማንነት ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው - የአፍሪካ ምግብ ሉዓላዊነት ጥምረት

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሀገር በቀል ምግቦች ለጤና ተስማሚ ከመሆናቸው ባሻገር ከአሕጉሪቱ ሕዝቦች ማንነት ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው - የአፍሪካ ምግብ ሉዓላዊነት ጥምረት

የጥምረቱ ኃላፊ ሚሊዮን በላይ (ዶ/ር) የአፍሪካን የምግብ ስርዓት ይበልጥ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በአፍሪካ ውስጥ ያለው ሀገር በቀል ምግብ ጤናማ እና ከሕዝቦች ባሕል ጋር የሚስማማ ነው። አሁን ግን ልማታችንን እነሱን በሚጠቅም አቅጣጫ ለመምራት በሚፈልጉ አካላት የተቀናጀ ርብርብ የምግብ ስርዓታችንን እየተውን ነው። ስለዚህም ይህን ለማረም በቅንጅት መሥራት ይገባል" ብለዋል።

“ምግቤ አፍሪካዊ ነው / ምግቤ ኢትዮጵያዊ ነው” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የግብርና ውድድር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0