ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕዳሴ ግድብ ምርቃት በኋላ የሚጀመሩ ፕሮጀክቶችን ይፋ አድረገዋል
21:11 09.09.2025 (የተሻሻለ: 10:54 10.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕዳሴ ግድብ ምርቃት በኋላ የሚጀመሩ ፕሮጀክቶችን ይፋ አድረገዋል
ኢትዮጵያ የሕዳሴን ግድብ የሚተካከል ለሰላማዊ አላማ ብቻ የሚውል የኒውክሌር ማበልፀጊያ፣
ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ማረፊያ፣
የመጀመሪያው የጋዝ ፋብሪካ ምርቃት እና ከመጀመሪያው የጋዝ ፋብሪካ በግዝፈቱ ከአስር ጊዜ በላይ የሚተልቀዉ ሁለተኛው ጋዝ ፈብሪካ፣
ከአንድ ወር በአነሰ ጊዜ ውስጥ ሥራ የሚጀምረው የነዳጅ ማጣሪያ እና
በሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት በትንሹ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ቤቶች መገንባታቸው ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X