የሩሲያ ድጋፍ በጣም ታላቅ ነበር - የቀድሞ የኢትዮጵያ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ድጋፍ በጣም ታላቅ ነበር - የቀድሞ የኢትዮጵያ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር

አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ቀርቦ በነበረበት ወቅት፣ ሩሲያ በሰላም እና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት መርህ ከኢትዮጵያ ጎን መቆሟን አውስተዋል።

"ሩሲያ በወቅቱ ከጎናችን ቆማለች፤ ደግፋናለች። የሩሲያ ድጋፍ በጣም ታላቅ ነበር። ሩሲያ ለኢትዮጵያ የምንጊዜም ወዳጅ ናት" ሲሉም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0