'የአፍሪካ አገራት ከኢትዮጵያ ንጹህ ኢነርጂ ተቋዳሽ መሆናቸው ይቀጥላል' - የሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ

ሰብስክራይብ

'የአፍሪካ አገራት ከኢትዮጵያ ንጹህ ኢነርጂ ተቋዳሽ መሆናቸው ይቀጥላል' - የሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ

ፕሮፊሰር ያዕቆብ አርሳኖ፣ በርካታ ፈተናዎችን አልፎ በዛሬው ዕለት ለምረቃ የበቀው ግድቡ ከአትዮጵያ አልፎ ጎረቤት አገራትን በኃይል አቅርቦት እየደረሰ መሆኑን ገልጸዋል።

"አሁን ኃይል በድርድር ታሪፍ ወደ ጅቡቲ፣ ሱዳን፣ ኬንያ እና ታንዛኒያ እየተሰራጨ ሲሆን በዚህ አግባብም ሌሎች አገራትም ከኢትዮጵያ ከሚገኘው ንጹህ ኢነርጂ ተቋዳሽ ይሆናሉ" ብለዋል።

ፕሮፌሰር ያዕቆብ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያውያን ባለፉት 14 ዓመታት ፈተናዎችን በጽናት ማለፋቸው ግድቡን ዕውን እንዳደረገውም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0