የኔፓል የገንዘብ ሚኒስትር በተቃዋሚዎች መካከል አምልጠዋል

ሰብስክራይብ

የኔፓል የገንዘብ ሚኒስትር በተቃዋሚዎች መካከል አምልጠዋል

በሁለተኛው ተንቀሳቃሽ ምስል (የሚረብሽ ይዘት ስላለው የተሸፈነ) የቀድሞ ጥቅላይ ሚኒስትር በተቃዋሚ ሰልፈኞች መካከል በደም ተሸፍነው ታይተዋል፡፡

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ጅሃላንት ከሃናል በፀረ-መንግሥት አመጽ መኖሪያ ቤታቸው መቃጠሉን ተከትሎ የባለቤታቸው ሕይወት ማለፉን የሀገሪቱ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ ፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0