የኳታር ዋና ከተማ ዶሃን ያናወጡ ተከታታይ ፍንዳታዎች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኳታር ዋና ከተማ ዶሃን ያናወጡ ተከታታይ ፍንዳታዎች
የኳታር ዋና ከተማ ዶሃን ያናወጡ ተከታታይ ፍንዳታዎች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.09.2025
ሰብስክራይብ

የኳታር ዋና ከተማ ዶሃን ያናወጡ ተከታታይ ፍንዳታዎች

የእስራኤል ጦር የፍንዳታው ኢላማ የፍልስጤም ሃማስ ንቅናቄ መሪዎች እንደሆኑ አስታውቋል፡፡

አልጀዚራ በንቅናቄው ውስጥ ያለ ምንጩን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ የጥቃቱ ኢላማ በዶናልድ ትራምፕ የቀረበውን የተኩስ አቁም ድርድር ለመካፈል የሄዱት የሃማስ ተደራዳሪዎች ልዑካን ነበሩ።

ከማኅበራዊ የትስስር ገፆች የተገኙ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0