ሕዳሴ ግድብ አፍሪካ የራሷን ዕድል የመወሰን፣ ሀብቷን የማስተዳደር እና ብልጽግናን ማምጣት እንደምትችል ማረጋገጫ ነው - የኬንያ ፕሬዝዳንት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሕዳሴ ግድብ አፍሪካ የራሷን ዕድል የመወሰን፣ ሀብቷን የማስተዳደር እና ብልጽግናን ማምጣት እንደምትችል ማረጋገጫ ነው - የኬንያ ፕሬዝዳንት
ሕዳሴ ግድብ አፍሪካ የራሷን ዕድል የመወሰን፣ ሀብቷን የማስተዳደር እና ብልጽግናን ማምጣት እንደምትችል ማረጋገጫ ነው - የኬንያ ፕሬዝዳንት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.09.2025
ሰብስክራይብ

በአፍሪካ የሚመራ የኃይል መሠረተ ልማት ከአኅጉሪቱ የኃይል ትስስር ራዕይ ጋር የተጣጣመ መሆኑን በሕዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የክብር እንግዳ የነበሩት ዊሊያም ሩቶ ተናግረዋል።

"በብዙ ሀገራት ትብብር እና ቀጣናዊ አብሮነት የሚደገፈው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመላው አፍሪካ መሰል ፕሮጀክቶችን ለማስፋፋት እና የአኅጉሪቱን የኃይል ክፍተት ለማጥበብ የሚያስችል ምሳሌ ነው" ሲሉ ገልፀውታል።

ሩቶ አክለውም፣ ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በንጹህ የኃይል ዘርፍ ያላት አጋርነት ለቀጣናዊ ትስስር ሕያው አብነት መሆኑን አስረድተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0