የሕዳሴ ግድብ ምርቃት ለአፍሪካ ልዩ ትርጉም እንዳለው አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የሕዳሴ ግድብ ምርቃት ለአፍሪካ ልዩ ትርጉም እንዳለው አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ ተናገሩ

የቀድሞ የኢትዮጵያ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሕዳሴ ከቀጣናው አልፎ ለአፍሪካ የኃይል ትስስር ጉልህ ሚና እንዳለውም በግድቡ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ወቅት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።


"በግድቡ የግንባታ ሂደት የነበሩ በርካታ ፈተናዎችን እና ውጣ ውረዶችን አልፈን በዛሬው ዕለት ታላቁን ግድብ ለማስመረቅ በቅተናል። ግድቡ ለአፍሪካ የኃይል እና የኢኮኖሚ ውህደት ከፍተኛ አበርክቶ ያደርጋል" ብለዋል።


ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0