የኔፓል ጠቅላይ ሚኒስትር ሻርማ ኦሊ በሕዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት ሥልጣናቸውን መልቀቃቸው ተዘገበ

ሰብስክራይብ

የኔፓል ጠቅላይ ሚኒስትር ሻርማ ኦሊ በሕዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት ሥልጣናቸውን መልቀቃቸው ተዘገበ

በርካታ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን በሀገሪቱ መታገዳቸውን ተከትሎ በተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ፤ የኔፓል ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ሻርማ ኦሊ ወዲያውኑ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ በዛሬው ዕለት መጠየቃቸውን የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

የካቲሙንዱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተዘግቶ ሁሉም በረራዎች መሰረዛቸውን እና ሠራዊቱም ሚኒስትሮችን ከመኖሪያ ቤታቸው ማውጣቱን ዘገባዎች አመልክተዋል።

የኔፓል ጦር በስፋት በተቀሰቀሰው ተቃውሞ ምክንያት ሚኒስትሮችን ከመኖሪያ ቤታቸው በሄሊኮፕተር ሲያስወጣ የሚያሳዩ ምስሎች ተሰራጭተዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0