https://amh.sputniknews.africa
'አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስን አልፈጠረችም፣ ነገር ግን እኛ ዋጋ እየከፈልን ነው' - የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን
'አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስን አልፈጠረችም፣ ነገር ግን እኛ ዋጋ እየከፈልን ነው' - የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
'አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስን አልፈጠረችም፣ ነገር ግን እኛ ዋጋ እየከፈልን ነው' - የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን የአፍሪካ መንግሥታት ውድ የሆኑ ሀብቶችን በጎርፍና በድርቅ እያወጡ ባለበት ወቅት፣ ይህ ወጭ ለጤና፣ ለትምህርት እና ለመሰረተ... 09.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-09T16:11+0300
2025-09-09T16:11+0300
2025-09-09T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/09/1517597_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d557e200fcef5a606ef3ec7c38f8acc9.jpg
'አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስን አልፈጠረችም፣ ነገር ግን እኛ ዋጋ እየከፈልን ነው' - የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን የአፍሪካ መንግሥታት ውድ የሆኑ ሀብቶችን በጎርፍና በድርቅ እያወጡ ባለበት ወቅት፣ ይህ ወጭ ለጤና፣ ለትምህርት እና ለመሰረተ ልማት አገልግሎት የሚውል ገንዘብን ያዛባል፡፡ ይህን ሸክም ብቻቸውን መሸከም የለባቸውም ሲሉ በመንግሥታቱ የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ ስምምነት የፍትሐዊ ሽግግር አስተባባሪ አብዜ ጂግማ ተናግረዋል።ከስፑትኒክ አፍሪካ ባደረጉት ቆይታ ስለ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓቶች ላይ አጽንኦት ተሰጥተዋል።“ገበሬዎቻችን እና ዜጎቻችን ራሳቸውን አደጋ ላይ እንዳይጥሉ ወቅታዊ መረጃ ማግኘታቸው በጣም አስፈላጊ ነው።”በእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስን አልፈጠረችም፣ ነገር ግን እኛ ዋጋ እየከፈልን ነው' - የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
'አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስን አልፈጠረችም፣ ነገር ግን እኛ ዋጋ እየከፈልን ነው' - የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን
2025-09-09T16:11+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/09/1517597_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_03792e60a0a58dca07acaa8d74c82812.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስን አልፈጠረችም፣ ነገር ግን እኛ ዋጋ እየከፈልን ነው' - የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን
16:11 09.09.2025 (የተሻሻለ: 16:14 09.09.2025) 'አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስን አልፈጠረችም፣ ነገር ግን እኛ ዋጋ እየከፈልን ነው' - የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን
የአፍሪካ መንግሥታት ውድ የሆኑ ሀብቶችን በጎርፍና በድርቅ እያወጡ ባለበት ወቅት፣ ይህ ወጭ ለጤና፣ ለትምህርት እና ለመሰረተ ልማት አገልግሎት የሚውል ገንዘብን ያዛባል፡፡ ይህን ሸክም ብቻቸውን መሸከም የለባቸውም ሲሉ በመንግሥታቱ የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ ስምምነት የፍትሐዊ ሽግግር አስተባባሪ አብዜ ጂግማ ተናግረዋል።
ከስፑትኒክ አፍሪካ ባደረጉት ቆይታ ስለ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓቶች ላይ አጽንኦት ተሰጥተዋል።
“ገበሬዎቻችን እና ዜጎቻችን ራሳቸውን አደጋ ላይ እንዳይጥሉ ወቅታዊ መረጃ ማግኘታቸው በጣም አስፈላጊ ነው።”
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X