ኢትዮጵያ በቱሪዝም ላይ ከካሪቢያን አገራት ጋር በቅርበት ትሠራለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በቱሪዝም ላይ ከካሪቢያን አገራት ጋር በቅርበት ትሠራለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው፣ የሰለጠነ የሰው ኃይል አቅርቦትም ሌላኛው የአገራቱ ሰፊ የትብብር መስክ መሆኑንም ከስፑትነኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።

"ቱሪዝም የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ምሰሶ ነው። በዚህም የካሪቢያን አገራት ያላቸውን የደረጀ ልምድ ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት በትብብር እንሰራለን። በተጨማሪም እንደ ባርባዶስ ባሉ የካሪቢያን አገራት ያለውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ ኢትዮጵያ ጉልህ እገዛ ማድረግ ትችላለች" ብለዋል።

ሁለተኛው የአፍሪካ እና የካሪቢያን አገራት ጉባኤ በዛሬው ዕለት ቀጥሎ ውሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0