ብሪክስ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለረጅም ጊዜ በጽናት መቆሙን ይቀጥላል ሲሉ ፕሬዝዳንት ሺ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱብሪክስ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለረጅም ጊዜ በጽናት መቆሙን ይቀጥላል ሲሉ ፕሬዝዳንት ሺ አስታወቁ
ብሪክስ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለረጅም ጊዜ በጽናት መቆሙን ይቀጥላል ሲሉ ፕሬዝዳንት ሺ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.09.2025
ሰብስክራይብ

ብሪክስ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለረጅም ጊዜ በጽናት መቆሙን ይቀጥላል ሲሉ ፕሬዝዳንት ሺ አስታወቁ

የቻይናው ፕሬዝዳንት በብሪክስ የበይነመረብ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ አንዳንድ አገራት በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ የንግድና የቀረጥ ጦርነቶችን ያለማቋረጥ እያካሄዱ ነው ብለዋል።

በተጨማሪም ብሪክስ ጥንካሬውን ተጠቅሞ የንግድ ትብብሩን እንዲያጠናክር አሳስበዋል።

ብሪክስ ግልፀኝነትን መጠበቅ እና ዓለምአቀፍ ኢኮኖሚን እንዲሁም የንግድ ሥርዓትን ማስጠበቅ ሲሉ አጽናኦት ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0