#viral | ከግብጻውያን የሙዚቃ ባንድ ጋር “ሲዘፍን” ያታየው ውሻ

ሰብስክራይብ

#viral | ከግብጻውያን የሙዚቃ ባንድ ጋር “ሲዘፍን” ያታየው ውሻ

በግብጽ ካይሮ ዛማሌክ አካባቢ የተጀመረው የሙዚቃ ኮንሰርት የባንዱ ሙዚቀኛ ውሻውን ወደ መድረክ ይዞ በመውጣት ሁነቱን ወደ አይረሴነት ቀይሮት መነጋገሪያ ሆኗል፡፡

ውሻው በመድረኩ ላይ የሙዚቃውን ዜማ ጠብቆ በመጮህ የታዳሚዎችን ቀልብ በመግዛት ትዕይንቱ በሳቅ እና በጭብጨባ እንዲሞላ አድርጓል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0