የብሪክስ ልዩ የበይነመረብ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፤ ስለ ጉባኤው የታወቁ መረጃዎች፦

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሪክስ ልዩ የበይነመረብ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፤ ስለ ጉባኤው የታወቁ መረጃዎች፦
የብሪክስ ልዩ የበይነመረብ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፤ ስለ ጉባኤው የታወቁ መረጃዎች፦ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.09.2025
ሰብስክራይብ

የብሪክስ ልዩ የበይነመረብ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፤ ስለ ጉባኤው የታወቁ መረጃዎች፦

ጉባኤው በብራዚል ፕሬዝዳንት የተጠራ ሲሆን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ይካሄዳል።

 ውይይቱ በዋናነት የአሜሪካ የንግድ ፖሊሲ እና በዓለም ላይ የሚያስከትለው ተጽእኖ ላይ ያተኩራል።

የመሪዎቹ ውይይት ከምሽቱ 12 ሠዓት በዝግ ይካሄዳል። ከስብሰባው በኋላ የጋራ መግለጫ እንደማይጠበቅ የብራዚል ባለሥልጣን ጠቅሶ የአሜሪካ ሚዲያ ዘግቧል።

 ቭላድሚር ፑቲን በስብሰባው ላይ እንደሚሳተፉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አረጋግጠዋል።

ሺ ጂንፒንግ በዝግጅቱ ላይ ጠቃሚ ንግግር ያደርጋሉ ሲል የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳም በጉባኤው ላይ እንደሚገኙ የፕሬስ ሴክሬተሪ አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0