የሩሲያ እና አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሁለተኛው የሚኒስትሮች ስብሰባ ሕዳር ወር ላይ እንደሚካሄድ ላቭሮቭ ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ እና አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሁለተኛው የሚኒስትሮች ስብሰባ ሕዳር ወር ላይ እንደሚካሄድ ላቭሮቭ ገለፁ
የሩሲያ እና አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሁለተኛው የሚኒስትሮች ስብሰባ ሕዳር ወር ላይ እንደሚካሄድ ላቭሮቭ ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.09.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሁለተኛው የሚኒስትሮች ስብሰባ ሕዳር ወር ላይ እንደሚካሄድ ላቭሮቭ ገለፁ

ስብሰባው በአፍሪካ ሀገር እንደሚካሄድ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞስኮ ስቴት የዓለምአቀፍ ጉዳዮች ተቋም ባዘጋጀው ሁነት ላይ ይፋ አድርገዋል፡፡

ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በ2026 እንደሚካሄድ ከዚህ ቀደም አረጋግጠዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0