የአውሮፓ ሕብረት ካልተለወጠ የቀጣዩ ሰባት ዓመት በጀቱ የመጨረሻው ሊሆን ይችላል ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአውሮፓ ሕብረት ካልተለወጠ የቀጣዩ ሰባት ዓመት በጀቱ የመጨረሻው ሊሆን ይችላል ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ
የአውሮፓ ሕብረት ካልተለወጠ የቀጣዩ ሰባት ዓመት በጀቱ የመጨረሻው ሊሆን ይችላል ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.09.2025
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ሕብረት ካልተለወጠ የቀጣዩ ሰባት ዓመት በጀቱ የመጨረሻው ሊሆን ይችላል ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ

የአውሮፓ ሕብረት "ወደ መፈራረስ ሁኔታ” ውስጥ ገብቷል ሲሉ ቪክቶር ኦርባን ጠቁመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም፤ “እናም ነገሮች በዚህ ሁኔታ ከቀጠሉ፣ ይህ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። የአውሮፓ ሕብረት እንደ አንድ ግዙፍ ሙከራ አሳዛኝ ውጤቱ በታሪክ ውስጥ ይመዘገባል” ብለዋል።

ኦርባን የአውሮፓ ሕብረት እ.ኤ.አ ከ2028 እስከ 2035 አዲስ የጋራ በጀት ማፅደቅ መቻሉን እንደተጠራጠሩ ገልጸዋል።

“የብራሰልስ ሊበራል መሪዎች በአገር ወዳድ መሪዎች ካልተተኩ፤ የአውሮፓ ሕብረት ከ2 እስከ 3 ዓመታት ውስጥ ይፈርሳል” ሲሉ ከዚህ ቀደም አስጠንቅቀው ነበር።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0