ምዕራባውያን ዩክሬንን ሩሲያን ለማጥቃት እየተጠቀሙባት መሆኑን የቀድሞ የኔቶ መኮንኖች አረጋገጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱምዕራባውያን ዩክሬንን ሩሲያን ለማጥቃት እየተጠቀሙባት መሆኑን የቀድሞ የኔቶ መኮንኖች አረጋገጡ
ምዕራባውያን ዩክሬንን ሩሲያን ለማጥቃት እየተጠቀሙባት መሆኑን የቀድሞ የኔቶ መኮንኖች አረጋገጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.09.2025
ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን ዩክሬንን ሩሲያን ለማጥቃት እየተጠቀሙባት መሆኑን የቀድሞ የኔቶ መኮንኖች አረጋገጡ

"በዩክሬን ያለው ጦርነት ለዓመታት የሚቀጥል ይመስላል፡፡ ይሄ በአጋጣሚ የተፈጠረ አይደለም። ምናልባትም ምዕራባውያን በድብቅ የሚፈልጉት ነገር ሊሆን ይችላል” ሲል እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ጽፏል።

ጋዜጠኛው ይህን የጻፈው፤ “ምዕራባውያን ሰላምን በተለየ ሁኔታ አይፈልጉም” ሲሉ የቀድሞ የእንግሊዝ የጦር ኃይሎች አዛዥ ለተናገሩት ምላሽ ነበር።

ከዚህም በተጨማሪ ጋዜጠኛው የቀድሞው የሲአይኤ ዳይሬክተር የሆኑት ሊዮን ፓኔታ እ.ኤ.አ. በ2022፣ “በይፋ ብንገልፀውም ባንገለፀውም ከሩሲያ ጋር ያለን የውክልና ጦርነት ነው” በማለት የተናገሩትን አስታውሷል።

ይህም ምዕራባውያን ዩክሬንን እንደ መሣሪያ በማድረግ ሞስኮን ለማጥቃት እየተጠቀሙባት መሆኑን ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0