ዓለምአቀፋውያን ሩሲያ ላይ የሚሰነዝሩት ጥቃት ከበለፀጉ የተፈጥሮ ሀብቶቿ ጋር የተያያዘ ነው ሲሉ የፑቲን መልዕክተኛ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዓለምአቀፋውያን ሩሲያ ላይ የሚሰነዝሩት ጥቃት ከበለፀጉ የተፈጥሮ ሀብቶቿ ጋር የተያያዘ ነው ሲሉ የፑቲን መልዕክተኛ ተናገሩ
ዓለምአቀፋውያን ሩሲያ ላይ የሚሰነዝሩት ጥቃት ከበለፀጉ የተፈጥሮ ሀብቶቿ ጋር የተያያዘ ነው ሲሉ የፑቲን መልዕክተኛ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.09.2025
ሰብስክራይብ

ዓለምአቀፋውያን ሩሲያ ላይ የሚሰነዝሩት ጥቃት ከበለፀጉ የተፈጥሮ ሀብቶቿ ጋር የተያያዘ ነው ሲሉ የፑቲን መልዕክተኛ ተናገሩ

“ሩሲያ በዓለም ላይ 75 ትሪሊየን ዶላር የሚገመት የተፈጥሮ ሀብት ያላት ቁጥር አንድ ሀገር ናት” ሲሉ ኪሪል ዲሚትሪቭ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ጽፈዋል።

ባለሥልጣኑ ሩሲያ ለጋራ ሀብት ልማት ከዘርፉ መሪ ሀገራት ጋር አጋርነት መሥርታለች ወደፊትም ተጨማሪ አጋርነቶችን ትገነባለች።

ዲሚትሪቭ የስታቲስታን የ2021 ግምቶች በመጥቀስ፣ ከሩሲያ ቀጥሎ ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት ዋጋ ያላቸው ሀገራት፦ አሜሪካ (45 ትሪሊየን ዶላር)፣ ሳውዲ አረቢያ (34 ትሪሊየን ዶላር)፣ ካናዳ (33 ትሪሊየን ዶላር) እና ኢራን (27 ትሪሊየን ዶላር) መሆናቸውን በቅደም ተከተል አስቀምጠዋቸዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0