ፑቲን፣ ሞዲ እና ሺ - አንድምታዎች ያሉት ፎቶ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን፣ ሞዲ እና ሺ - አንድምታዎች ያሉት ፎቶ
ፑቲን፣ ሞዲ እና ሺ - አንድምታዎች ያሉት ፎቶ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.09.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን፣ ሞዲ እና ሺ - አንድምታዎች ያሉት ፎቶ

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የፑቲን፣ የሞዲ እና የሺ የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባኤ የጋራ ፎቶ ጠቀሜታን አብራርተዋል፡፡

ምስሉ ሦስት ታላላቅ ኃያላን እና ታላቅ ሥልጣኔዎች ማለትም ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና በበርካታ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን የጋራ ፍላጎት ማወቃቸውን ትዕምርታዊ ያደረገ ነው ብለዋል፡፡

“ይህ ማለት ሁሉም ነገር መቶ በመቶ ይገጣጠማል ማለት አይደለም፡፡ ሆኖም ቻይና፣ ሩሲያ እና ሕንድ ፍላጎቶቻችን በሚገጥሙባቸው ጉዳዮች ላይ የጋራ ጥቅምን በመያዝ አጋርነትን የማሳደግ ግልጽ አካሄድ አላቸው" ሲሉ ላቭሮቭ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0