ትራምፕ ፑቲንን 'በጣም በቅርቡ' ሊያነጋግሩ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ ፑቲንን 'በጣም በቅርቡ' ሊያነጋግሩ ነው
ትራምፕ ፑቲንን 'በጣም በቅርቡ' ሊያነጋግሩ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.09.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ ፑቲንን 'በጣም በቅርቡ' ሊያነጋግሩ ነው

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ ፑቲንን ለማነጋገር ማቀዳቸውን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡

በዚህ ሳምንት የበርካታ የአውሮፓ ሀገራት መሪዎች በዩክሬን የሰላም ስምምነት ዙሪያ ለመምከር ወደ አሜሪካ እንደሚያቀኑም አስታውቀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0