የብሪክስ አባል ሀገራት የሩሲያን ሄሊኮፕተሮችን ለመግዛት ፍላጎት እንዳላቸው ሚኒስትሩ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሪክስ አባል ሀገራት የሩሲያን ሄሊኮፕተሮችን ለመግዛት ፍላጎት እንዳላቸው ሚኒስትሩ ተናገሩ
የብሪክስ አባል ሀገራት የሩሲያን ሄሊኮፕተሮችን ለመግዛት ፍላጎት እንዳላቸው ሚኒስትሩ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.09.2025
ሰብስክራይብ

የብሪክስ አባል ሀገራት የሩሲያን ሄሊኮፕተሮችን ለመግዛት ፍላጎት እንዳላቸው ሚኒስትሩ ተናገሩ

የሩሲያው ኢንዱስትሪና ንግድ ሚኒስትር አንቶን አሊካኖቭ፣ ከብሪክስ ጋር ያለው ትብብር “የሩሲያን ሲቪል አቪዬሽን ተደራሽነት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያሰፋው” ከምስራቃዊ የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ገልፀዋል።

ታሳቢ የተደረጉት ገበያዎች የአፍሪካ አገሮች፣ ደቡብ ምሥራቅ እስያ፣ ደቡብ እስያ እና የጋራ ብልጽግና (ኮመን ዌልዝ) አገራት ናቸው።

ፍላጎት ከታየባቸው የሄሊኮፕተር ዓይነቶች መካከል፦

🟠 ኤምአይ-8 እና ኤምአይ-17፡ ሁለገብ የመጓጓዣ ሄሊኮፕተሮች ሲሆኑ የሚታወቁትም በአስተማማኝነታቸው ነው፡፡

🟠 ካ-32ኤ11ቢሲ፡ በእሳት አደጋ ጊዜ በብቃት አገልግሎት የሚሰጥ የሄሊኮፕተር አይነት ነው፡፡

🟠 አንሳት፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅነት ያተረፈ ቀላል ሁለገብ ሄሊኮፕተር እና

🟠 ኤምአይ-171ኤ3፡ በባሕር ዳርቻ ወደ ሚደረጉ ቁፋሮ ቦታዎች ተሳፋሪዎችን እና ጭነትን ለማጓጓዝ የተነደፈ አዲስ ሞዴል ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0